ፊፋ የእረፍት ሰዓት ደቂቃን ሊጨምር ነው!

ፊፋ የእረፍት ሰዓት ደቂቃን ሊጨምር ነው!
ፊፋ በሳምንቱ መጨረሻ በሚደረገው የአለም ዋንጫ ፍፃሜ የእረፍት ሰዓትን ወደ 2️⃣0️⃣ ደቂቃ ለመጨመር ማቀዱ ተዘግቧል።
በአለም ዋንጫው ፍፃሜ የእረፍት ሰዓት ወቅት :-
- ኮልድ ፕለይ
- ጀስቲን ቢበር
- ሻኪራ
- ቢቲኤስ
- ማዶና
- ቡርና ቦይ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ለታዳሚያን እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል።
ፊፋ ከዚህ ቀደም የሚቀርበው ዝግጅት 1️⃣1️⃣ ደቂቃዎችን ብቻ እንደሚወስድ ገልፆ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ የእረፍት ሰዓቱን ወደ 2️⃣0️⃣ ከፍ ለማድረግ በሂደት ላይ መሆናቸው ታውቋል።
ፊፋ የሙዚቃ አቀንቃኞቹ በ እረፍት ሰዓት ለሚያቀርቡት ስራዎቻቸው ምንም አይነት ክፍያ እንደማይፈፅም ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe