“ ፌራን ቶሬስ ታላቅ ተጨዋች ነው ” ዶናልድ ትራምፕ

“ ፌራን ቶሬስ ታላቅ ተጨዋች ነው ” ዶናልድ ትራምፕ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስፔናዊውን አጥቂ ፌራን ቶሬስ " ታላቅ ተጨዋች " ሲሉ አወድሰዋል።
በፍፃሜው የስፔንን የድል ጎል ያስቆጠረው ፌራን ቶሬስ ከቀናት በፊት ድሉን ሲያከበር የዶናልድ ትራምፕን አይነት ኮፍያ አድርጎ ነበር።
ተጨዋቹ ባደረገው ኮፍያ ላይ " Make Spain Great Again '' የሚል ፅሁፍ ሰፍሮ ይገኛል።
ዶናልድ ትራምፕ ስለ ክስተቱ ተጠይቀው “ ያደረገውን የ 'Make America Great Again' ኮፍያ አይቼዋለሁ እሱ ታላቅ ተጨዋች ነው “ ብለዋል።
“ በጥሩ ጎኑ አስቦ እንዳደረገው አስባለሁ ጥሩ መልክት ነው ያሳየው ያደረገውን አደንቃለሁ “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
ፌራን ቶሬስ ያንን ካደረገ በኋላ በስፔን ካሉ ሁለት ጎራ ፖለቲከኞች ድጋፍ እና ትችት አስተናግዷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe