“ ፍፃሜው ከፈጣሪ ያገኘነው ስጦታ ነው ”

“ ፍፃሜው ከፈጣሪ ያገኘነው ስጦታ ነው ”
የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታው የፈጣሪ ስጦታ ነው ሲሉ ገልጸዋል።
“ ይሄ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ለእግር ኳሳችን ከሰማይ የተሰጠን ስጦታ ” ሲሉ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ተናግረዋል።
በፍፃሜው “ ሊዮኔል ሜሲ ፣ ላሚን ያማል እና በርካታ ተጨዋቾች አሉን ይሄ የማይታመን ነው “ ሲል ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe