ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፎክስ ቲቪ ከውሃ ማስታወቂያ ስንት አገኘ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፎክስ ቲቪ ከውሃ ማስታወቂያ ስንት አገኘ ?
ፎክስ ቲቪ ከውሃ ማስታወቂያ ስንት አገኘ ?

የአሜሪካው ፎክስ ቲቪ የአለም ዋንጫ ውድድር ለማሳየት ለፊፋ 4️⃣2️⃣5️⃣ ሚልዮን ዩሮ ከፍሎ ነበር።

ይሁን እንጂ ፎክስ ቲቪ ይህንን ገንዘብ በጨዋታው ወቅት ካለው የውሃ ሰዓት ማስታወቂያ ብቻ ማስመለሱ ተገልጿል።

ፊፋ ከውሃ እረፍት ሰዓት ማስታወቂያ ገቢ እንደማያገኝ በቅርቡ ማሳወቁ አይዘነጋም።

ይሁን እንጂ ፊፋ የቀጥታ ስርጭት አስተላላፊዎች በውሃ እረፍት ሰዓት ማስታወቂያ እንዲያሰራጩ ፍቃድ ተሰጥቷቸው ነበር።

ፊፋ በበኩሉ ከዘንድሮው የአለም ዋንጫ ውድድር 9️⃣ ቢልዮን ዶላር ገቢ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።

@tikvahethsport          @YisakAH

ተዛማጅ ታሪኮች