ፒኤስጂን ባርኮላን ለመሸጥ አይገደድም !

ፒኤስጂን ባርኮላን ለመሸጥ አይገደድም !
ፒኤስጂ በፕሪሚየር ሊግ ክለቦች እየተፈለገ የሚገኘውን ብራድሌይ ባርኮላ መሸጥ እንደማያስፈልገው ተገልጿል።
ክለቡ ጎንሳሎ ራሞስን በከፍተኛ ዋጋ ለኤሲ ሚላን መሸጡን ተከትሎ ባርኮላን በክለቡ ማቆየት እንደሚፈልግ ተነግሯል።
ባርኮላ በክለቡ በቂ የጨዋታ ጊዜ አለማግኘቱን ተከትሎ አዲስ ኮንትራት ለመፈረም ፍቃደኛ አይደለም።
ፒኤስጂ ባሬኮላን አይሸጥም ያሉ ሲሆን ሰዎች የተጫዋቹን የገበያ ዋጋ ዝቅ እንዳደረጉት ያምናሉ።
ፒኤስጂዎች ባርኮላ ማንችስተር ሲቲ ለአንደርሰን ካወጣው 116 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ይገባዋል የሚል እምነት አላቸው።
በሌላ በኩል ኮሎ ሙኣኒ ሌ ካንግ ሊ ክለቡን መልቀቅ እንዲችሉ ተፈቅዶላቸዋል።
መረጃው የተገኘው ከ ዘ አትሌቲክ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe