“ ፕሪሚየር ሊጉን ለማሸነፍ እንፋለማለን “ ፈርናንዴዝ

“ ፕሪሚየር ሊጉን ለማሸነፍ እንፋለማለን “ ፈርናንዴዝ
ለቶተንሀም ፊርማውን ያኖረው ፖርቹጋላዊው አማካይ ማቲውስ ፈርናንዴዝ ሊጉን ማሸነፍ እንደሚፈልግ ተናግሯል።
“ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማሸነፍ እንፋለማለን ፈተናው አንደኛ ሆኖ ማጠናቀቅ ነው ” ሲል ነው የገለፀው።
ቶተንሀምን እንዲቀላቀል ትልቁ ምክንያት አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ መሆናቸውን ተጨዋቹ ጨምሮ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe