“ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ጊቴንስ

“ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ጊቴንስ
የቼልሲው የፊት መስመር ተሰላፊ ጄሚ ጊቴንስ በቀጣዩ የውድድር ዘመን ዋንጫ ማሸነፍ እንደሚፈልግ ገልጿል።
ጄሚ ጊቴንስ በንግግሩም “ ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ እንፈልጋለን ህልማችን እሱ ነው ” ብሏል።
“ ፕሪሚየር ሊጉን እና ኤፌ ካፑን እንዲሁም የምንሳተፍበትን ዋንጫ ሁሉ ማሸነፍ እንፈልጋለን “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe