ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፍፃሜው ይገኛሉ !

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፍፃሜው ይገኛሉ !
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በየትኛውም የአለም ዋንጫ ጨዋታ ሳይገኙ ቀርተው ነበር።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእሁዱ ፍፃሜ ጨዋታ ግን ተነግሮ እንደነበረው በስታዲየሙ ይገኛሉ።
የፍፃሜው አሸናፊ ቡድን አምበል ዋንጫውን ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እጅ ይቀበላል።
ሊዮኔል ሜሲ አርጀንቲናን እንዲሁም ሮድሪ ስፔንን በአምበልነት እየመሩ ወደ ሜዳ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe