ፖርቹጋል ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች !

ፖርቹጋል ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች !
በኔሽንስ ሊግ ፖርቹጋል ኖርዌይን 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀሏን አረጋግጣለች።
የፖርቹጋልን የድል ግብ ካንሴሎ እና ራሞስ ከመረብ ሲያስርፉ ለኖርዌይ አጀር አስቆጥሯል።
ፖርቹጋል አራተኛ ተከታታይ ድሏን በማሳካት በአስራ ሁለት ነጥቦች ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ችላለች።
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከግሪክ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 አጠናቀዋል።
አዲሱ የጀርመን አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከአራት የመጀመሪያ ጨዋታዎች አንዱን ነው ማሸነፍ የቻሉት።
በሌሎች ጨዋታዎች
- ኔዘርላንድ ሰርቢያን 2ለ1
- ዴንማርክ ዌልስን 1ለ0 ሲያሸንፉ
- አየርላንድ ከእስራኤል ጋር 1ለ1 ተለያይተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe