ፖርቹጋል ወይስ ስፔን ?

ፖርቹጋል ወይስ ስፔን ?
በብሔራዊ ቡድን ደረጃ ትልቅ ግምትን ከሚያገኙ መርሐ ግብሮች መካከል የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ተጠቃሹ ነው።
ስፔን ከ ፖርቹጋል የሚያደርጉት ጨዋታ “ ኢቤሪኮ ደርቢ “ ወይም “ ደርቢ ኢቤሪኮ “ የሚል ስያሜ አለው።
የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ አለማችን ላይ አሉ የሚባሉት ምርጥ የመሐል ሜዳ ክፍል ተጫዋቾችን የሚያፋጥጥ ይሆናል።
ስፔን የ 2024 የባሎን ዶር አሸናፊውን ሮድሪን ጨምሮ ባለ ልዩ ተሰጥኦውን ፔድሪ ይዛ ትገኛለች።
ፖርቹጋል በፒኤስጂ ቤት ያልተበገሩትን ጇ ኔቬስ እና ቪቲንሀ በመሐል ሜዳው አጣምራ ይዛለች።
ሮድሪ በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ላይ የራሱን አሻራ ሲያሳርፍ ፔድሪ የአሁኑና የቀጣዩ ትውልድ የክለቡ ባለ ተሰጥኦ ተደርጎ ይታያል።
በፒኤስጂ ቤት በጋራ ስኬታማ ጊዜን ያሳለፉት ጇ ኔቬስ እና ቪቲንሀ ተከታታይ አመት የቡድኑን የአውሮፓ ስኬት ቁልፍ ተጫዋቾች ነበሩ።
በመሀል ሜዳው በፈጣሪ አማካይ በኩል ቡሮኖ ፈርናንዴዘን የያዘችው ፖርቹጋል ተሽላ ትገኛለች።
የአጥቂ አማካይ ሆኖ የሚጫወተው ብሩኖ ፈርናንዴዝ የተጠናቀቀው የውድድር አመት የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ ተጨዋች ነበር
@tikvahethsport @kidusyoftahe