103 ' ሴኔጋል 2- 2 ቤልጂየም

103 ' ሴኔጋል 2- 2 ቤልጂየም
⚽ ዲያራ ⚽ ሉካኩ
⚽ ሳር ⚽ ቴሌማንስ
- ጨዋታው ወደ ተጨማሪ ደቂቃ ማምራቱን ተከትሎ ሁለቱ ቡድኖች አንድ ተጨማሪ ቅያሬ ይፈቀድላቸዋል።
- ቤልጂየም ወደ ጨዋታው ለመመለስ በመደበኛው ዘጠና ደቂቃ ሁሉንም አምስት ቅያሬ አድርጋ ነበር።
- ሴኔጋል በበኩሏ በመደበኛው ደቂቃ ሶስት ቅያሬዎችን አድርጋለች።
- ይህም ለ ሴኔጋል ትንሽ ጥቅም ሊሰጣት እና አዲስ ሀይል እንድታገኝ ሊያደርጋት ይችላል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe