ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

16 ‘ እንግሊዝ 0-0 አርጀንቲና

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
16 ‘ እንግሊዝ 0-0 አርጀንቲና
16 ‘ እንግሊዝ 0-0 አርጀንቲና

- ሀሪ ኬን ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን 1️⃣2️⃣1️⃣ኛ ጨዋታውን በማድረግ ላይ ይገኛል።

- ሀሪ ኬን ለሀገሩ ብዙ ጨዋታዎች በማድረግ ( ከግብ ጠባቂ ውጪ ) የዋይን ሩኒን ሪከርድ ሰብሯል።

- ለእንግሊዝ ብዙ ጨዋታዎችን ያደረገው የቀድሞ ግብ ጠባቂ ፒተር ሼልተን ሲሆን 1️⃣2️⃣5️⃣ ጨዋታዎችን ማደረግ ችሏል።

- ፒተር ሼልተን ማራዶና 1986 አለም ዋንጫ " የፈጣሪ እጅ " የተባለውን ጎል ያስቆጠረበት ግብ ጠባቂ ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች