20 ' እንግሊዝ 0 - 1 ዲሞክራቲክ ኮንጎ

20 ' እንግሊዝ 0 - 1 ዲሞክራቲክ ኮንጎ
⚽ ሲፔንጋ
- ዲሞክራቲክ ኮንጎ የመሪነት ጎል ካገኘች በኋላ ይበልጡን ወደኋላ አፈግፍገው መጫወት ጀምረዋል።
- እንግሊዝ የ ዲሞክራቲክ ኮንጎን ጠንካራ የኋላ መስመር ሰብራ ግብ የማስቆጠር ፈተና ውስጥ ወድቃለች።
- በተጨማሪም ሶስቱ አናብስት ኮንጎ በሙሉ በራስ መተማመን የምታደርገውን ፈጣን መልሶ ማጥቃት በብቃት መመከት ይጠበቅባታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe