ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

22 ' ስፔን 0-0 ቤልጅዬም

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
22 ' ስፔን 0-0 ቤልጅዬም
22 ' ስፔን 0-0 ቤልጅዬም

- የፔድሪ አለመኖር ሜዳ ውስጥ የስፔን ብሔራዊ ቡድንን የጨዋታ ቅርፅ አልቀየረውም።

- ሮድሪ እና ሩይዝ ሲጣመሩ ዳኒ ኦልሞ ከእነሱ ፊት ሆን ጨዋታውን እያደረገ ይገኛል።

- ስፔን በ 2024 አውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ እና ፍፃሜ ላይ ተመሳሳይ አማካዮች እና ተመሳሳይ አጨዋወት ይዛ ገብታ ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች