24 ' ብራዚል 0 - 0 ጃፓን

24 ' ብራዚል 0 - 0 ጃፓን
- ብራዚላዊው አማካይ ካሴሚሮ ገና በጨዋታው መጀመሪያ ደቂቃዎች የማስጠንቀቂያ ካርድ አይቷል።
- ዋና ዳኛው በመጀመሪያ አስራ አምስት ደቂቃዎች ሁለት ቢጫ ካርድ ሲመዙ የመጀመሪያውን የጃፓኑ ተጨዋች ሳኖ ሊመለከት ችሏል።
- በጨዋታው የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ኳስ ተቆጣጥሮ እየተጫወተ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe