ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

27' ብራዚል 0 - 0 ኖርዌይ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
27' ብራዚል 0 - 0 ኖርዌይ
27' ብራዚል 0 - 0 ኖርዌይ

- ፍፁም ቅጣት ምት አዳኙ የኖርዌይ ግብ ጠባቂ ናይላንድ በሰቪያ በውድድር ዘመኑ 5️⃣ ጨዋታ ብቻ ነበር ያደረገው።

- ግብ ጠባቂው ብዙ ጨዋታ አለማድረጉን ተከትሎ ኖርዌይ በውድድሩ ኳስ ለመመስረት እንዳትቸገር ሰግታ ነበር።

- የ 35ዓመቱ ናይላን ግን በወሳኝ ቅፅበቶች ለቡድኑ በመቆም በክለቡ ያሳለፈውን ጥሩ ያልሆነ ጊዜ እያስረሳ ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች