28 ‘ ፈረንሳይ 0-1 ስፔን

28 ‘ ፈረንሳይ 0-1 ስፔን
⚽️ ኦያርዛባል
- ኦያርዛባል ያገኛቸውን ያለፉትን አምስት የፍፁም ቅጣት ምቶች ወደ ግብነት መቀየር ችሏል።
- ኦያርዛባል በአለም ዋንጫው ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ አምስት ከፍ አድርጓል።
- ሉካስ ዲኜ በላሚን ያማል ላይ በሰራው ጥፋት የዕለቱ ዳኛ ኢቫን ባርተን ፍፁም ቅጣት ምት ሰጥተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe