ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

29'

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
29'
29'

ኮትዲቫር 0 - 0 ኖርዌይ

- ሁለቱ ብሔር ቡድኖች በያዙት የመጀመሪያ የጨዋታ እቅድ መሰረት እየተጫወቱ ይገኛሉ።

- የኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን ሜዳ ላይ የ 4-5-1 የጨዋታ አሰላለፍ ሲጠቀም እየተስተዋለ ይገኛል።

- የአይቮሪኮስት ብሔራዊ ቡድን ተረጋግቶ በ 4-1-4-1 የጨዋታ ቅርፅ እየተጫወተ ይገኛል።

- ቡድኑ ኳስ ሲያገኝ ረጅም ኳሶችን ከኖርዌይ ተከላካዮች ጀርባ ባለው ክፍተት በመጣል ይጫወታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች