37 ' እንግሊዝ 0 - 1 ዲሞክራቲክ ኮንጎ

37 ' እንግሊዝ 0 - 1 ዲሞክራቲክ ኮንጎ
⚽ ሲፔንጋ
- ዲሞክራቲክ ኮንግ የአጨዋወት ቅርጿን ወደ 5-4-1 ቀይራ እየተጫወተች ትገኛለች።
- በስታዲየሙ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች የተቃውሞ ድምፅ ማሰማት ጀምረው።
- እንግሊዝ ባለፉት ጥቂት ደቂቃዎች ጥሩ እየተንቀሳቀሰች የግብ ሙከራም እያደረገች ትገኛለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe