ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

38'

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
38'
38'

ካናዳ 0 - 0 ሞሮኮ

- ሰባተኛ የአለም ዋንጫ ተሳትፎዋን እያደረገች የምትገኘው ሞሮኮ የዛሬው ጨዋታ እስከ 25ኛ ደቂቃ ሙከራ ያላደረገችበት ጨዋታ ሆኗል።

- ሞሮኮ ሙከራ ለማድረግ ከ 25 ደቂቃ በላይ የወሰደባት በታሪኳ የመጀመሪያ ጨዋታ ሆኖ ተመዝግቧል።

- ሞሮኮ በጨዋታው አንድ የግብ ሙከራ አድርጋለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች