ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

39 ‘ እንግሊዝ 0-0 አርጀንቲና

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
39 ‘ እንግሊዝ 0-0 አርጀንቲና
39 ‘ እንግሊዝ 0-0 አርጀንቲና

🟨 የዕለቱ ዳኛ እስማኤል ኤል ፋታህ ኤሊዮት አንደርሰን በሊዮኔል ሜሲ ላይ በሰራው ጥፋት የመጀመሪያውን የማስጠንቀቂያ ካርድ አሳይተዋል።

- በአርጀንቲና በኩል ፓራዴዝ በጨዋታው ሁለት ሀላፊነቶችን ተቀብሎ እየተጫወተ ይገኛል።

- ፓራዴዝ በጨዋታው አርጀንቲና ኳስ መስርተው ሲያጠቁ ኳስ ጠብቆ በማቆየት ቡድኑን እያገዘ ይገኛል።

- በተጨማሪም ጁድ ቤሊንግሀም ላይ በሀይል በመጫወት እና ሜዳ ላይ በማበሳጨት ሚና ተሰጥቶት ይገኛል።

- እስከ መጀመሪያ የውሀ እረፍት ምንም ሙከራዎች ያልተደረጉ ሲሆን በአንፃሩ 1️⃣1️⃣ ጥፋቶች ተመዝግበዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች