ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

4 ‘ አርጀንቲና 0-0 ስዊዘርላንድ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
4 ‘ አርጀንቲና 0-0 ስዊዘርላንድ
4 ‘ አርጀንቲና 0-0 ስዊዘርላንድ

- አርጀንቲና የቀድሞ የመሐል ሜዳ ተጫዋቿ አንቶኒዮ ራቲን ህልፈተ ህይወት ምክንያት ጥቁር ጨርቅ አስርው ወደ ሜዳ ገብተዋል።

- አንቶኒዮ ራቲን ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በሁለት አለም ዋንጫዎች ላይ ተጫውቶ አሳልፏል።

- ከጨዋታ መጀመር አስቀድሞ በዛሬው ዕለት በድንገት ህይወቱ ላለፈው ጄይደን አደምስ የህሊና ፀሎት ተደርጓል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች