ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

40 ' ሴኔጋል 1- 0 ቤልጂየም

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
40 ' ሴኔጋል 1- 0 ቤልጂየም
40 ' ሴኔጋል 1- 0 ቤልጂየም

    ዲያራ

- በዘንድሮው የ አለም ዋንጫ ውድድር የሰንደርላንድ ተጨዋቾች 8️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል።

- ሀቢብ ዲያራ 2️⃣ ሲያስቆጥር የኔዘርላንዱ ተጨዋች ብሪያን ብሮቤይ 3️⃣ ግቦችን ከመረብ አሳርፈዋል።

- ቀሪ ግቦችን ኒልሰን ( ኢኳዶር ) ፣ ዣካ ( ስዊዘርላንድ ) እና ኢሲዶር ( ሀይቲ ) አስቆጥረዋል።

- በዚህ አለም ዋንጫ ከሰንደርላንድ ተጨዋቾች በላይ ጎል ያስቆጠሩት የሪያል ማድሪድ እና ፒኤክጂ ተጨዋቾች ብቻ ናቸው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች