ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

49 ‘ ብራዚል 0-1 ጃፓን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
49 ‘ ብራዚል 0-1 ጃፓን
49 ‘ ብራዚል 0-1 ጃፓን

⚽️ ሳኖ

- ብራዚል የተጫዋች ቅያሪ ሲያደርጉ ሉላስ ፓኩዌታ ወጥቶ ኤንድሪክ ገብቷል።

- ካርሎ አንቾሎቲ የማስጠንቀቂያ ካርድ የተመለከተውን ካሴሚሮ እንደሚቀይሩ ይጠበቃል።

- ዳኒሎ በሁለተኛው አጋማሽ በብራዚል በኩል የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች