ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

49 ‘ ኖርዌይ 1-1 እንግሊዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
49 ‘ ኖርዌይ 1-1 እንግሊዝ
49 ‘ ኖርዌይ 1-1 እንግሊዝ

⚽️ ሸልድሮፕ       ⚽️ ቤሊንግሀም

- ኤርሊንግ ሀላንድ በመጀመሪያው አጋማሽ ስድስት የኳስ ንኪኪዎች ብቻ ነበሩት።

- ሀሪ ኬን እና ቤሊንግሀም እንግሊዝ በአለም ዋንጫው ካስቆጠረቻቸው 1️⃣2️⃣ ጎሎች 1️⃣1️⃣ አስቆጥረዋል።

- ጁድ ቤሊንግሀም በአለም ዋንጫው ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ 5️⃣ ከፍ አድርጓል።

• የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ጨምሮ :-

- ዴቪድ ቤካም
- ሮናልዶ ሉዊስ ናዛሪዮ
- የኖርዌይ ልዑል ጨዋታውን በስታዲየም እየተከታተሉ ይገኛሉ።

እንግሊዝ የመጀመሪያ የተጨዋቾች ለውጥ ስታደርግ :-

- ቡካዩ ሳካ 🔄 በኖኒ ማዱኬ
- ኢቤሬ ኢዜ 🔄 በዴክላን ራይስ ተቀይረው ገብተዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች