5 ' ብራዚል 0 - 0 ኖርዌይ

5 ' ብራዚል 0 - 0 ኖርዌይ
- በጨዋታው የኖርዌይ ልዑል ስቬሬ ማግኑስ እና ልዕልት ኢንግሪድ አሌክሳንድሪያ ለመመልከት ተገኝተዋል።
- ብራዚል በጨዋታው ካለፈው ግጥሚያ የአንድ ተጨዋች ለውጥ አድርጋ ወደ ሜዳ ገብታለች።
- አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ዛሬ አጨዋወታቸውን ከ 4-3-3 ወደ 4-2-3-1 ይቀይራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe