ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

5 ‘ ብሬንትፎርድ 0-0 ቼልሲ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
5 ‘ ብሬንትፎርድ 0-0 ቼልሲ
5 ‘ ብሬንትፎርድ 0-0 ቼልሲ

- ቼልሲ ለመጨረሻ ጊዜ ግብ ሳይቆጠርበት በሊጉ የወጣው ከወራቶች በፊት በወርሀ ጥር ነበር።

- በወቅቱ አዲሱ የቼልሲ አለቃ ሊያም ሮሴንየር የክለቡ ሀላፊ የነበሩ ሲሆን የዛሬ ተጋጣሚያቸው ብሬንትፎርድ ነበር።

- ብሬንትፎርድ ከቆመ ኳስ እና ከ እጅ ውርወራ በተጋጣሚ ላይ የግብ እድሎችን በመፍጠር ጎል የማስቆጠር ጠንካራ ጎን አላቸው።

- ኬቨን ሻዴ እና ሚሼል ካዮዴ በዚህ ብቃታቸው ይታወቃሉ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች