ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

6 ‘ ኖርዌይ 0-0 እንግሊዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
6 ‘ ኖርዌይ 0-0 እንግሊዝ
6 ‘ ኖርዌይ 0-0 እንግሊዝ

- ጨዋታው በዛሬው ዕለት ድንገተኛ ህልፈተ ህይወቱ ለተሰማው በአለም ዋንጫው ከደቡብ አፍሪካ ጋር የነበረው ጄይደን አዳማስ የህሊና ፀሎት በማድረግ ተጀምሯል።

- እንግሊዝ በጨዋታው አራት ተጫዋቾቿ ለቅጣት ተቃርበው ይገኛሉ።

በምሽቱ መርሐ ግብር :-

- ዴክላን ራይስ
- ኒኮ ኦርዬሊ
- ማርክ ጉሂ
- ጁድ ቤሊንግሀም የማስጠንቀቂያ ካርድ አይተው እንግሊዝ የምታሸንፍ ከሆነ በቀጣይ አንመለከታቸውም።

በኖርዌይ በኩል አንቶኒዮ ኑሳ ብቻ በቅጣት ጨዋታ ሊያመልጠው የሚችለው ተጫዋች ነው።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች