63 ' ስፔን 1 - 0 ኦስትሪያ

63 ' ስፔን 1 - 0 ኦስትሪያ
⚽ ኦያርዛባል
- ኡናይ ሲሞን በአለም ዋንጫው ብዙ ደቂቃዎች ግብ ሳይቆጠርበት የተጓዘ ቀዳሚው ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ሆኗል።
- ኡናይ ሲሞን በ ኢከር ካሲያስ በ 476 ደቂቃዎች ተይዞ የነበረውን ሪከርድ ማሻሻል ችሏል።
- ሲሞን በኳታር አለም ዋንጫ ሁለት ጨዋታዎችን ጨምሮ በዚህ አለም ዋንጫ እስካሁን ግብ አላስተናገደም።
- በአለም ዋንጫው ታሪክ ግብ ሳይቆጠርበት ብዙ ደቂቃዎች የተጓዘው የቀድሞ ጣልያናዋ ዋልተር ዜንጋ ( 517 ደቂቃ ) ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe