64 ' ፈረንሳይ 2 - 0 ስዊድን

64 ' ፈረንሳይ 2 - 0 ስዊድን
⚽ ምባፔ
⚽ ባርኮላ
- ኪሊያን ምባፔ በአለም ዋንጫው ታሪክ በጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጨዋች መሆን ችሏል።
- ምባፔ በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ 9️⃣ ጎሎችን በማስቆጠር የብራዚላዊያኑን ሮናልዶ እና ሊኦኒዳስ ሪከርድ ሰብሯል።
- ምባፔ አጠቃላይ በአለም ዋንጫው ያስቆጠራቸውን ጎሎች ወደ 1️⃣7️⃣ ከፍ አድርጓል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe