67 ‘ እንግሊዝ 1- 0 አርጀንቲና

67 ‘ እንግሊዝ 1- 0 አርጀንቲና
⚽ ጎርደን
- የሶስቱ አናብስት የመሐል ሜዳ ተጨዋቾች ሙሉ ዘጠና ደቂቃውን ተጫውተው ለመጨረስ ይቸገራሉ።
- ራይስ እስካሁን በውድድሩ ሲቸገር የተስተዋለ ሲሆን በኖርዌይ ጨዋታ እረፍት ሰዓት ተቀይሮ ወጥቶ ነበር።
- ኤሊዮት አንደርሰን በበኩሉ ጥሩ እንቅስቃሴ ቢያደርግም ቢጫ ካርድ መመልከቱ በጨዋታው እንዲቸገር ያደርገዋል።
- አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በቀጣይ ደቂቃዎች ማንን ቀድመው ቀይረው ያስወጣሉ የሚለው ይጠበቃል።
- የሄንደርሰንን መጎዳት ተከትሎ በሙሉ ውድድሩ ያልተሰለፈው ኮቢ ማይኖ ብቻ ተቀያሪ ወንበር ላይ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe