72 ' አውስትራሊያ 1 - 1 ግብፅ

72 ' አውስትራሊያ 1 - 1 ግብፅ
⚽ ሀኒ ( በራስ ላይ ) ⚽ ኢማም አሹር
- ሞሀመድ ሀኒ በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ውድድር ሁለተኛ ጎሎን በራሱ መረብ ላይ አስቆጥሯል።
- ይህንንም ተከትሎ ሀኒ በአንድ የአለም ዋንጫ ውድድር በራሱ መረብ ላይ ሁለት ጎል ያስቆጠረ በታሪክ የመጀመሪያው ተጨዋች ሆኗል።
- ተጨዋቹ ግብፅ ከቤልጂየም አቻ ስተለያይ በተመሳሳይ በራሱ ላይ ጎል አስቆጥሮ እንደነበር የሚታወስ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe