75 ‘ ፖርቹጋል 1-1 ክሮሽያ

75 ‘ ፖርቹጋል 1-1 ክሮሽያ
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል።
ሮናልዶ በአለም ዋንጫው :-
3️⃣ኛ የውድድሩ ጎሉ
1️⃣1️⃣ኛ የአለም ዋንጫ ጎሉ
9️⃣7️⃣6️⃣ኛ የእግር ኳስ ህይወት ጎሉ ሆኖ ተመዝግቦለታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል።
ሮናልዶ በአለም ዋንጫው :-
3️⃣ኛ የውድድሩ ጎሉ
1️⃣1️⃣ኛ የአለም ዋንጫ ጎሉ
9️⃣7️⃣6️⃣ኛ የእግር ኳስ ህይወት ጎሉ ሆኖ ተመዝግቦለታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe


