ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

76 ‘ ፈረንሳይ 2- 0 ሞሮኮ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
76 ‘ ፈረንሳይ 2- 0 ሞሮኮ
76 ‘ ፈረንሳይ 2- 0 ሞሮኮ

ምባፔ
⚽️ ዴምቤሌ

- ኦስማን ዴምቤሌ አምስተኛ የአለም ዋንጫ ጎሉን በውድድሩ ላይ አስቆጥሯል።

- ኪሊያን ምባፔ ለሁለተኛው ጎል መቆጠር አመቻችቶ ኳስን ማቀበል ችሏል።

- ምባፔ በአለም ዋንጫው በ 1️⃣1️⃣ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን በማድረግ ቀዳሚው ተጫዋች ሆኖ ይገኛል።

- በአለም ዋንጫ ታሪክ ሁለት ተጫዋቾች ( ሜሲ እና ምባፔ ) ስምንት እና ከዚያ በላይ ጎሎችን ሲያስቆጥሩ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች