ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

77 ‘ ቶተሀም 0 - 2 አስቶን ቪላ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
77 ‘ ቶተሀም 0 - 2 አስቶን ቪላ
77 ‘ ቶተሀም 0 - 2 አስቶን ቪላ

                      ማንዛምቢ
ጃክሰን

- ሴኔጋላዊው አጥቂ ኒኮላስ ጃክሰን ለአስቶን ቪላ የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

- ጆን ማዛምቢ ከአለም ዋንጫው መልስ ጥሩ ብቃቱን በአዲሱ ክለቡ ማሳየቱን ቀጥሏል።

- ኒኮላስ ጃክሰን የክለቡን 7️⃣,0️⃣0️⃣0️⃣ኛ ታሪካዊ ጎል ያስቆጠረው ተጫዋች ሆናል።

ከአስቶን ቪላ በፊት :-

• ሊቨርፑል :- 7,431
• አርሰናል :- 7,364
• ኤቨርተን :- 7,329 ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች