84 ' ፓራጓይ 0 - 1 ፈረንሳይ

84 ' ፓራጓይ 0 - 1 ፈረንሳይ
⚽ ምባፔ
- ኪሊያን ምባፔ በአለም ዋንጫው ከሜሲ እኩል 7️⃣ ጎል በማስቆጠር የወርቅ ጫማውን ለማሸነፍ በፉክክር ላይ ይገኛል።
- ምባፔ በአለም ዋንጫው አጠቃላይ 1️⃣9️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
- ምባፔ በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ያለውን በርካታ ጎል የማስቆጠር ሪከርድ ወደ 1️⃣1️⃣ አሻሽሏል።
- ጎሉ ፈረንሳይ በአለም ዋንጫ ውድድር ታሪክ ያስቆጠረችው 1️⃣5️⃣0️⃣ኛ ጎል በመሆን ተመዝግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe