85 ' እንግሊዝ 1 - 1 ዲሞክራቲክ ኮንጎ

85 ' እንግሊዝ 1 - 1 ዲሞክራቲክ ኮንጎ
⚽ ኬን ⚽ ሲፔንጋ
- ሀሪ ኬን ለሀገሩ በትልቅ ውድድሮች ላይ 1️⃣9️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
- ኬን በአለም ዋንጫው 1️⃣2️⃣ ጎል ሲያስቆጥር በአውሮፓ ዋንጫ 7️⃣ ጎል ከመረብ አሳርፏል።
- ከአውሮፓ ተጨዋቾች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ( 2️⃣4️⃣ ) በቻ ከሀሪ ኬን በላይ አስቆጥሯል።
- የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በአሁኑ ሰዓት አጨዋወቱን ወደ 4-1-5 ቀይሮ እየተጫወተ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe