85 ' እንግሊዝ 2 - 1 ዲሞክራቲክ ኮንጎ

85 ' እንግሊዝ 2 - 1 ዲሞክራቲክ ኮንጎ
⚽⚽ ኬን ⚽ ሲፔንጋ
- ሀሪ ኬን ለሀገሩ በትልቅ ውድድሮች ላይ 2️⃣0️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
- ኬን በአለም ዋንጫው 1️⃣3️⃣ ጎል ሲያስቆጥር በአውሮፓ ዋንጫ 7️⃣ ጎል ከመረብ አሳርፏል።
- ከአውሮፓ ተጨዋቾች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ( 2️⃣4️⃣ ) በቻ ከሀሪ ኬን በላይ አስቆጥሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe