88 ' ፓናማ 0-2 እንግሊዝ

88 ' ፓናማ 0-2 እንግሊዝ
⚽ ቤሊንግሀም
⚽ ሀሪ ኬን
- ሀሪ ኬን የእንግሊዝ የአለም ዋንጫ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ሪከርድ መስበር ችሏል።
- ሀሪ ኬን በጋሪ ሊንከር ተይዞ የነበረውን ሪከርድ 1️⃣1️⃣ ጎሎችን በማስቆጠር መስበር ችሏል።
- ኬን በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ሶስተኛ ጉሉን አስቆጥሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ቤሊንግሀም
⚽ ሀሪ ኬን
- ሀሪ ኬን የእንግሊዝ የአለም ዋንጫ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ሪከርድ መስበር ችሏል።
- ሀሪ ኬን በጋሪ ሊንከር ተይዞ የነበረውን ሪከርድ 1️⃣1️⃣ ጎሎችን በማስቆጠር መስበር ችሏል።
- ኬን በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ሶስተኛ ጉሉን አስቆጥሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe