92 ' ሴኔጋል 2- 2 ቤልጂየም

92 ' ሴኔጋል 2- 2 ቤልጂየም
⚽ ዲያራ ⚽ ሉካኩ
⚽ ሳር ⚽ ቴሌማንስ
- የቤልጅየም ሁለት የአቻነት ጎሎች በ 1️⃣6️⃣1️⃣ ሴኮንዶች ውስጥ ተቆጥረዋል።
- ቤልጂየም ከዚህ በፊት 2018 አለም ዋንጫ ጃፓንን ከ 2ለ0 መመራት በመነሳት አሸንፋ ነበር።
- በወቅቱ ቤልጂየም ጨዋታው ሊጠናቀቅ 21 ደቂቃዎች ሲቀሩት 2ለ0 እየተመራች የነበረ ሲሆን በመጨረሻ ሰዓት ጎል አስቆጥራ 3ለ2 አሸንፋለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe