ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Ethiopia 🇪🇹

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Ethiopia 🇪🇹
#Ethiopia 🇪🇹

የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዛምቢያ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

ለኢትዮጵያ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን ምኅረት አየለ የአቻነት ጎል አስቆጥራለች።

በሀገሯ 2ለ1 ያሸነፈችው ዛምቢያ በድምር ውጤት 3ለ2 በመርታት ለአለም ዋንጫ ውድድር አልፈዋል።

የ 2026 ከ 17ዓመት በታች ሴቶች አለም ዋንጫ ውድድር በሞሮኮ አዘጋጅነት ይካሄዳል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች