ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Ethiopia🇪🇹

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Ethiopia🇪🇹
#Ethiopia🇪🇹

የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ለሶስተኛ ጊዜ ለተመረጡት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፣ የካፍ ስራ አስፈፃሚ እና የፊፋ ኮሚቴ አባል ለሆኑት አቶ ኢሳያስ ጅራ መልዕክታቸውን አጋርተዋል።

በእንኳን ደስ አለህ መልዕክታቸውም “ በቀጣይ የስራ ዘመን መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ “ ሲሉ ምኞቻቸውን ገልፀዋል።

ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በቀጣይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ከ አቶ ኢሳያስ ጅራ ጋር በመሆን በጋራ እንደሚሰሩ ለፌዴሬሽኑ በላኩት ደብዳቤ አሳውቀዋል።

➡️ ሙሉ መልዕክቱ ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች