ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#KylianMbappe 🇫🇷

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#KylianMbappe 🇫🇷
#KylianMbappe 🇫🇷

ኪሊያን ምባፔ ቀድሞ የፈረንሳይ የአለም ዋንጫ ውድድር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ተጨዋች ሆኗል።

በአለም ዋንጫው ሀያ ግቦችን ያስቆጠረው ኪሊያን ምባፔ ሪከርዱን ከኦሊቬ ጅሩ ነበር የወሰደው።

ኪሊያን ምባፔ ሀያ አንድ ጨዋታዎች ያደረገም ሲሆን በዚህም ሪከርዱን በእጁ አስገብቷል።

እነማን ብዙ ጨዋታ አደረጉ ?

- ኪሊያን ምባፔ :- 21 ጨዋታዎች

- ሁጎ ሎሪስ :- 20 ጨዋታዎች

- አንቶይን ግሪዝማን :- 19 ጨዋታዎች

- ኦሊቬ ጅሩ ፤ ቫራን :- 18 ጨዋታዎች

የ 27ዓመቱ ኪሊያን ምባፔ ሪከርዱን ከዚህም ከፍ ለማድረግ ተጨማሪ ጊዜ የሚያገኝበት እድል አለው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች