#LiveUpdate

#LiveUpdate
የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ የጨዋታ አሰላለፍ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል።
የሴኔጋል አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ ከሞዛምቢክ ጨዋታ የሁለት ተጨዋቾች ለውጥ አድርገዋል።
አሰልጣኙ ተከላካዩ ላሚን ሳይን በማላንግ ሳር ተክተው ወደ ሜዳ ገብተዋል።
እንዲሁም ፓፔ ማታር ሳርን በአስቶን ቪላው ኢብራሂም ምባዬ ለውጠዋል።
ለሳውዲው ክለብ ኔኦም የሚጫወተው ማላንግ ሳር ለሴኔጋል የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በበኩላቸው ካለፈው የሱዳን ጨዋታ የአንድ ተጨዋች ለውጥ አድርገዋል።
በቅጣት ከጨዋታው ውጪ በሆነው መስፍን ታፈሰ ምትክ ቢኒያም ፍቅሩ በቋሚ አሰላለፍ ተካቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe