ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#NationsLeague

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#NationsLeague
#NationsLeague

በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ እንግሊዝ ከቼክ ሪፐብሊክ ያደረገችውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።

የእንግሊዝን የማሸነፊያ ግቦች ሀሪ ኬን እና አንቶኒ ጎርደን አስቆጥረዋል።

በሌላ ጨዋታ ስፔን ክሮሽያን 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።

ላሚን ያማል 2x ፣ ፑቢል እና ኒኮ ዊሊያምስ የስፔንን የማሸነፊያ ግቦች አስቆጥረዋል።

ምድቡን ስፔን በስድስት ነጥብ ስትመራ እንግሊዝ እና ክሮሽያ በሶስት ነጥቦች ተከታዮቹን ደረጃዎች ይዘዋል።

በሌላ የኔሽንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ስኮትላንድን 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች