ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#NationsLeague

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#NationsLeague
#NationsLeague

በኔሽንስ ሊግ መርሐ ግብር ቤልጂየም ቱርኪዬን 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።

የቤልጂየምን የማሸነፊያ ግቦች ኬቨን ዴ ብሮይን 2x እና ሮሜሎ ሉካኩ አስቆጥረዋል።

ፈረንሳይ ከጣልያን ያደረጉት ተጠባቂ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

የፈረንሳይን ግብ ኦሊሴ ሲያስቆጥር አሌሳንድሮ ባስቶኒ ጣልያንን አቻ አድርጓል።

በሌላ ጨዋታ ስዊድን ከ ቦስኒያ ጋር 1ለ1 ሲለያዩ ፖላንድ ሮማንያን 6ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፋለች።

ቪክቶር ዮኬሬሽ ለብሔራዊ ቡድኑ ባደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች ሶስት ግቦችን አስቆጥሯል።

ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ለፖላንድ ሶስት ግቦችን አስቆጥሮ ሀትሪክ መስራት ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች