#WorldCup

#WorldCup
እንግሊዝ ከዚህ በፊት በዛሬው ዕለት በፈረንጆች ሐምሌ 1 ቀን ሁለት የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች አድርጋለች።
ሶስቱ አናብስት ጨዋታዎቹን ያደረጉት በአለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ሲሆን አንዱን አሸንፈው በአንዱ ተሸንፈው ነበር።
በጨዋታዎቹም :-
- 1990 ካሜሮንን 3ለ2 አሸነፉ
- 2006 በፖርቹጋል በመለያ ምት ተሸነፉ
@tikvahethsport @kidusyoftahe