ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

ሞሮኮ በምሽቱ ጨዋታ ካናዳን ካሸነፈችበት የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር የሁለት ተጫዋቾችን ቅያሪ አድርጋለች።

ጉዳት ያስተናገደው እስማኤል ሳይባሪ ጨዋታው ሲያመልጠው በምትኩ ሸምሰዲን ታልቢ ገብቷል።

ሞሮኮ በተከላካይ ክፍሉ ላይ አናስ ሳላህዲን በማስገባት አዲስ ለውጥ ያደረገችበት የሜዳ ክፍል ነው።

አሰልጣኝ ዲድዬ ዴሻምፕ በበኩላቸው በፊት መስመር ክፍሉ ላይ ምርጫቸው ዲሴሬ ዱዌ ሆኗል።

በምሽቱ ጨዋታ ሁለቱም ብሔራዊ ቡድኖች በ 4-2-3-1 የጨዋታ አሰላለፍ ወደ ሜዳ እንደሚገቡ ይጠበቃል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች