ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

የ 39ዓመቱ ሊዮኔል ሜሲ የአለም ዋንጫው ጉዞ ሲቀጥል ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ስሜታዊ ሆኖ በ እምባ ታይቷል።

ሊዮኔል ሜሲ በአለም ዋንጫው ታሪክ ብዙ ጎል ያስቆጠረው እና ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል የቻለ ተጫዋች ነው።

አርጀንቲና በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ሶስቱን የአፍሪካ ሀገራት ግብፅ ፣ ኬፕ ቨርዴ እና አልጄርያን ማሸነፍ ችላለች።

አርጀንቲና በሩብ ፍፃሜው የኮሎምቢያ እና ስዊዘርላንድ አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች