ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአየር ኃይል ሄሊኮፕተር ታጅበው ጨዋታው በሚደረግበት ሜትላይፍ ስቴዲየም ደርሰዋል።

- ጨዋታውን ከፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ጋር በጋራ እየታደሙ ይገኛሉ።

- የስምንት ጊዜ የግራንድ ስላም የቴኒስ አሸናፊው ካርሎስ አልካሬዝ እና ደቡብ ኮሪያዊቷ ታዋቂ አክትረስ የአለም ዋንጫውን ወደ ስታዲየም ይዘው ለእይታ አቅርበዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች